ግእዝ በመሥመር ላይ geezonline

Labels

  • Posts in English
  • ሥርዐተ-ንባብ
  • ሥርዐተ-ጽሕፈት
  • ሰዋስው
  • ቃላት
  • ቅኔያት
  • የምስል አሸንዳ
  • የአገር ዕድር
  • የከኒሳ ዕድር
  • ፍልስፍና

Wednesday, September 19, 2012

እንኳን አደረሰን!


Posted by Unknown at 9:15 PM No comments:
Email ThisBlogThis!Share to TwitterShare to FacebookShare to Pinterest
Newer Posts Older Posts Home
View mobile version
Subscribe to: Posts (Atom)

እንቋዕ አብጽሐክሙ ዝየ። ምክንያተ-ህላዌሃ ለምክታብነ፦

Welcome! Here is our blog's raison d'être:
የግእዝን ንባብ እና ጥፈት እንዲሁም አገባቡን እንደዐቅማችን እንማማርባት ዘንድ ግእዝ በመሥመር ላይ ተመሠረተች።

ትልዉነ በእጦማር (Follow by Email)

አርእስተ-ግስ

ቀተለ

ቀተለ

ቀተለ

ቀተለ

ቀደሰ

ጦመረ

ባረከ

ቀደሰ

ባረከ

ቀደሰ

ሴሰየ

ተንበለ

ዴገነ

ፄወወ

ክህለ

ባረከ

ኖለወ

ደንገጸ

ጦመረ

ማህረከ

ደንገጸ

ባረከ

ተንበለ

ሴሰየ

ማህረከ



ክህለ




ጦመረ


ዝርዝሩ ከላይ ወደታች ነው። እንደየቤቱ ስለሚለያይ፡ ለአብነት ዐራቱን አሳይተናል።


መራሕያን

  • ውእቱ(ርሱ)---ውእቶሙ(እነርሱ)
  • ይእቲ (ርሷ)---ውእቶን(እነርሷ!)
  • አንተ(ርስኽ)--አንትሙ(ርሳችኹ)
  • አንቲ(ርስሽ)--አንትን(ርሳችሽ!)
  • አነ(ርሴ)------ንሕነ(ርሳችን)
  • ዐማርኛው "እሱ፣ እነ(እ)ሱ፤ እሷ፣ እነ(እ)ሷ..." እያለ በ"እ" በኩልም ሊኼድ ይችላል። "እርሱ፣ እነእርሱ፤ እርሷ፣ እነእርሷ..." ማለት ግን ስሕተት ነው ይላሉ፤ ዐይናማው ሊቅ ደስታ ተክለ-ወልድ። የቅርቦች በብዙ (second person plural) "እናንተ፣ እናንቺ!" የቅርብቅርቦች በብዙ (first person plural) " እነኔ?/እኛ" ይባሉማል።
  • ብዙ ዘመናውያን መምህራን ተራውን ያፋልሳሉ። አይገባም። የመራሕያን ትምርት በ"ውእቱ" እንጂ በ"አነ" አይጀምርም። የተራው መፋለስ የስልት ብቻ ሳይኾን እጅግ ጥልቅ የፍልስፍና ልዩነት እንደሚያስከትል በትምርቱ እንገልጣለን።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለግእዝ ምን ይላል? (ዘፍ ፲፩፥፩)

ወአሐዱ--(ወግእዝ)--ነገሩ ለኵሉ ዓለም፤ ወአሐዱ ቃሉ።
And the whole earth was of one language--(i.e., Geez/Ethiopic)-- and of one speech.
ከዚያ አስቀድሞ ሰው ኹሉ በአንድ ቋንቋ--(በአንደኛው፣ በቀጥተኛው፣ በቅኑ፣ እንከን በሌለው በግእዝ)--ይናገር ነበር።

ምርካብ (Link)

  • መዝሙረ ዳዊት
  • Mia Ecclesia Aethiopica
  • Ethiopic (Geez) Bible
  • GeezTube (የምስል አሸንዳ)
  • ዋዜማ

መፍቀርያን (ወዳጆቻችን)

መዛግብት (Archive)

  • ►  2016 (3)
    • ►  October (1)
    • ►  February (1)
    • ►  January (1)
  • ►  2015 (3)
    • ►  December (3)
  • ►  2014 (6)
    • ►  October (1)
    • ►  July (3)
    • ►  April (1)
    • ►  January (1)
  • ►  2013 (17)
    • ►  November (2)
    • ►  October (2)
    • ►  August (1)
    • ►  July (2)
    • ►  April (2)
    • ►  February (3)
    • ►  January (5)
  • ▼  2012 (16)
    • ►  December (3)
    • ►  November (1)
    • ►  October (1)
    • ▼  September (1)
      • እንኳን አደረሰን!
    • ►  July (1)
    • ►  April (2)
    • ►  March (4)
    • ►  February (3)
  • ►  2011 (3)
    • ►  May (1)
    • ►  April (1)
    • ►  January (1)
  • ►  2010 (11)
    • ►  December (7)
    • ►  November (4)
"የግእዙን መንገድ ከያዛችኹ ቀድሞ፤ ሌላው አይመክትም ከፊታችኹ ቁሞ።" አ.ኪ.ክ. Picture Window theme. Powered by Blogger.